ክቡራን ተገልጋዮቻችን
በቋሚ መልእክተኛ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረዉ አብዛኛዉ የቆንስላ አገልግሎት በኦንላይን መሰጠት የተጀመረ በመሆኑ አገልግሎት ፈላጊዎች ባሉበት ቦታና አመቺ በሆነ ጊዜ አገልግሎቱን ማግኘት መጀመሩ ይታወቃል።
ሆኖም በኦንላይን የማይሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶችን በአካል በቋሚ መልእክተኛ ጽ/ቤታችን ሳይመላለሱና ሳይንገላቱ ማግኘት እንዲችሉ በሚከተለዉ አድራሻ ቅድመ ሁኔታዎችን በመጠየቅና ቀጠሮ በመያዝ ብቻ የሚስተናገዱ መሆኑን አንገልጻለን።
በስልክ ቁጥር +41 22 919 70 10/12
በኢሜይል አድራሻ consular@ethiopianmission.ch