ጄኔቫ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የሚሰሩ ሰራተኞች እና በስዊዘላንድ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኮንቾ ሻቻ ጎዝዴ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 4,120 ( አራት ሺ አንድ መቶ ሃያ ) የስዊዝ ፍራንክ ድጋፍ አደረጉ።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.