በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት እስካሁን የቆንስላ አገልግሎት  ሲሰጥበት ከነበረው የሚሲዮኑ ጽ/ቤት ህንጻ የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን በአክብሮት ያሳውቃል ::

በዚሁ መሰረት ከጁላይ 1 ቀን 2024 ጀምሮ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ የቆንስላ አገልግሎትና የዳያስፖራ ድጋፍ አገልግሎትን እስካሁን ሚሲዮኑ አገልግሎቱን ይሰጥበት ከነበረው ህንጻ ከዚህ በታች  ወደ ተገለጸው አድራሻ ህንጻ መጀመሪያ ወለል ላይ ያዛወረ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ::

አድራሻ :-  Chem. du Petit-Saconnex 28A/28 b, 1209 Genève

በስልክ ቁጥር 022 919 70 10 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን::

Chem. du Petit-Saconnex 28A/28 b – Google Maps

PERMANENT MISSION OF THE FEDERAL addres A5

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook