‘ጽዱ ኢትዮጵያን’ በተመለከተ የዲጂታል ቴሌቶን በሚያዝያ 20 2024 በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር *1000623230248* የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪያችንን እናቀርባለን።
A digital telethon regarding ‘Clean Ethiopia’ has started on April 28, 2024 in Addis Ababa.
Everyone is invited to join the “Clean Streets – Healthy Lives” movement by contributing into the Commercial Bank of Ethiopia account *1000623230248*