በጄኔቫ በተዘጋጀ የዳያስፖራ መድረክ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 17,000 የስዊዝ ፍራንክ የቦንድ ግዥ ቃል ተገባ
ዻጉሜ 2 ቀን 2016 ዓም የአዲስ ዓመት ዋዜማን ምክንያት በማድረግ በጀኔቫ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት ባዘጋጀው የዳያስፖራ መድረክ ላይ ለህዳሴዉ ግድብ ግንባታ 17, 000 /አስራ ሰባት ሺህ/ የስዊዝ ፍራንክ የቦንድ…
ዻጉሜ 2 ቀን 2016 ዓም የአዲስ ዓመት ዋዜማን ምክንያት በማድረግ በጀኔቫ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት ባዘጋጀው የዳያስፖራ መድረክ ላይ ለህዳሴዉ ግድብ ግንባታ 17, 000 /አስራ ሰባት ሺህ/ የስዊዝ ፍራንክ የቦንድ…
The Permanent Mission of Ethiopia participated in a pivotal event focused on the use of ‘Digital Technologies in Disaster Risk Reduction (DRR)’ in Africa on September 5, 2024. The event…
ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ለክቡራን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የልኡካን ቡድን በጄኔቫ አቀባበል አድርገዋል። በወቅቱ ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ በመላ አገሪቱ እያካሄደ ያለውን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ ክቡራን ኮሚሽነሮቹ ለክቡር…