Diaspora Magazine

ጀኔቫ በሚገኘው የኢፌዲሪ ሚሲዮን የዳያስፖራውን እንቅስቃሴ በተመለከተ የመጀመሪያ እትም  መጽሄት ለንባብ የበቃች ሲሆን፣

  • የክቡር አንባሳደር መልእክት፣
  • የሚሲዮኑ የዲያስፖራ ማስተባበርያ ጽ/ቤት
  • በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አጭር መረጃ
  • የዳያስፖራ ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎ
  • በስዊዝ የሁለተኛ ትውልድ ዳያስፖራ አባላት ተሳትፎ
  • የስዊዘርላንድ ሴት ዳያስፖራ አባላት ተሳትፎ
  • በስዊዘርላንድ የዳያስፖራ ማህበራት አስተዋጽኦ
  • የዳያስፖራ ሚዲያ የበጎ አድራጎት ተሳትፎን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዛለች።

የመጽሄቷን ዝርዝር ለማንበብ ይህን ይጫኑ

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook