በተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልኡክ በ149ኛዉ የዓለም አቀፋ የፓርላማ ህብረት ስብሰባ በመሳተፍ ላይ ይገኛል
በኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 13-17 ቀን 2024 ድረስ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛዉ የዓለም አቀፋ የፖርላማ ህብረት ስብሰባ በመሳተፍ…
በኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 13-17 ቀን 2024 ድረስ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛዉ የዓለም አቀፋ የፖርላማ ህብረት ስብሰባ በመሳተፍ…
የዚህ ዓመት በዓል “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል ፡፡
Geneva, October 9, 2024 — Ethiopia has been elected as a member of the United Nations Human Rights Council (HRC) for the 2025-2027 term during the 79th UN General Assembly…
During an online briefing session held today, October 1, 2024, addressing the next World Without Hunger Conference, H.E Ambassador Tsegab Kebebew urged all member states and stakeholders to take collective…
አዳነ የኔነህ፣ ዳንኤል ወርቅነህ እና ቅድስት ድጋፌ የተባሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የስዕል ኢግዚቢሽን እኤአ ከሴፕቴምበር 25-29 ቀን 2014 ድረስ በማዘጋጀት በጄኔቫ ለተመልካች ዕይታ አቅርበዋል። በኢግዚቢሽኑ መክፈቻ ፕሮግራም…