Author: Permanent Mission of the FDRE of Ethiopia Geneva

Permanent Mission of the Federal Democratic Republic of Ethiopia , Geneva

በጎፋ ዞን በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸዉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

ጄኔቫ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የሚሰሩ ሰራተኞች እና በስዊዘላንድ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኮንቾ ሻቻ ጎዝዴ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት…

ከስዊዘርላንድ የሄዱ ሁለተኛ ትውልድ ወጣት የዳያስፖራ አባላት በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ማቅረባቸው ይታወቃል። የዚህን ጥሪ ሶስተኛ ምዕራፍ ተከትሎ ከስዊዘርላንድ የሄዱ ሁለተኛ ትውልድ ወጣት የዳያስፖራ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በጫካ ፕሮጄክት…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook