የቆንስላ እና የዲያስፖራ አገልግሎቶች የአድራሻ ለዉጥ ማስታወቂያ
በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት እስካሁን የቆንስላ አገልግሎት ሲሰጥበት ከነበረው የሚሲዮኑ ጽ/ቤት ህንጻ የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን በአክብሮት ያሳውቃል :: በዚሁ መሰረት ከጁላይ 1 ቀን 2024 ጀምሮ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ የቆንስላ አገልግሎትና…
በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት እስካሁን የቆንስላ አገልግሎት ሲሰጥበት ከነበረው የሚሲዮኑ ጽ/ቤት ህንጻ የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን በአክብሮት ያሳውቃል :: በዚሁ መሰረት ከጁላይ 1 ቀን 2024 ጀምሮ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ የቆንስላ አገልግሎትና…
‘ጽዱ ኢትዮጵያን’ በተመለከተ የዲጂታል ቴሌቶን በሚያዝያ 20 2024 በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር *1000623230248* የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪያችንን እናቀርባለን።…
ክቡራን ተገልጋዮቻችን በቋሚ መልእክተኛ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረዉ አብዛኛዉ የቆንስላ አገልግሎት በኦንላይን መሰጠት የተጀመረ በመሆኑ አገልግሎት ፈላጊዎች ባሉበት ቦታና አመቺ በሆነ ጊዜ አገልግሎቱን ማግኘት መጀመሩ ይታወቃል። ሆኖም በኦንላይን የማይሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶችን…
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.