Category: News

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከተለያዩ ፕሮፌሽናል የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ።

በጄኔቫ የኢፌዲሪ መንግስት ቋሚ ተጠሪ ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ከሚሰሩ ፕሮፌሽናል የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድርገዋል:: በክቡር አምባሳደሩ መኖሪያ ቤት በተደረገው በዚህ የትውውቅ ፐሮግራም በጄኔቫ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook