የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር በ149ኛው የኢንተር-ፓርላሜንት ኅብረት ጉባዔ ላይ በመገኘት ንግግር አደረጉ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 149ኛ ኢንተር ፓርላሜንት ኅብረት (IPU) ጉባዔ ላይ በመገኘት ንግግር አድርገዋል:: ክቡር አፈ ጉባዔው በንግግራቸው…
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 149ኛ ኢንተር ፓርላሜንት ኅብረት (IPU) ጉባዔ ላይ በመገኘት ንግግር አድርገዋል:: ክቡር አፈ ጉባዔው በንግግራቸው…
በኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 13-17 ቀን 2024 ድረስ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛዉ የዓለም አቀፋ የፖርላማ ህብረት ስብሰባ በመሳተፍ…
የዚህ ዓመት በዓል “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል ፡፡
Geneva, October 9, 2024 — Ethiopia has been elected as a member of the United Nations Human Rights Council (HRC) for the 2025-2027 term during the 79th UN General Assembly…
During an online briefing session held today, October 1, 2024, addressing the next World Without Hunger Conference, H.E Ambassador Tsegab Kebebew urged all member states and stakeholders to take collective…
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.