ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
===============
አዲስ አበባን ጽዱና አረንጓዴ ለማድረግ የተጀመረውን ንቅናቄ ተከትሎ ሚሲዮናችን ባቀረበው ጥሪ መሰረት በአዲስ አበባ ንግድ ባንክ በተከፈተው የዶላር አካውንት ገቢ ለማድረግ መቸገራችሁን ለገለፃችሁልን ወገኖች ከዚህ በታች በተገለፀው የሚሲዮኑ የስዊዝ ፍራንክ (CHF) አካውንት ገቢ በማድረግ ከሚሲዮን ጽ/ቤቱ ደረሰኝ መውሰድ የምትችሉ መሆኑንና የሚሲዮን ጽ/ቤቱም ለዚሁ ዓላማ በአገር ቤት ወደተከፈተው አካውንት ገንዘቡን በማስተላለፍ የሚያሳውቃችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
Bank Name : UBS
Account Name : Mission Permanente d’Éthiopie
IBAN : CH49 0027 9279 HU21 6536 0
BIC : UBSWCHZH80A
በተጨማሪም
‘ጽዱ ኢትዮጵያን’ በተመለከተ የዲጂታል ቴሌቶን በሚያዝያ 20 2024 በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር *1000623230248* የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪያችንን እናቀርባለን።
A digital telethon regarding ‘Clean Ethiopia’ has started on April 28, 2024 in Addis Ababa.
Everyone is invited to join the “Clean Streets – Healthy Lives” movement by contributing into the Commercial Bank of Ethiopia account *1000623230248*