Month: April 2024

የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄ

‘ጽዱ ኢትዮጵያን’ በተመለከተ የዲጂታል ቴሌቶን በሚያዝያ 20 2024 በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር *1000623230248* የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪያችንን እናቀርባለን።…

ለክቡራን ተገልጋዮቻችን

ክቡራን ተገልጋዮቻችን በቋሚ መልእክተኛ ጽ/ቤት ሲሰጥ የነበረዉ አብዛኛዉ የቆንስላ አገልግሎት በኦንላይን መሰጠት የተጀመረ በመሆኑ አገልግሎት ፈላጊዎች ባሉበት ቦታና አመቺ በሆነ ጊዜ  አገልግሎቱን ማግኘት መጀመሩ ይታወቃል። ሆኖም በኦንላይን የማይሰጡ የቆንስላ  አገልግሎቶችን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook